ኮንስትራክሽን ሊያውቃቸው የሚገቡ 10 ወሳኝ ነጥቦች
በኮንስትራክሽን ስራ ውጤታማ ለመሆን የሚያስፈልጉ የሃይድሮሊክስ/ሲቪል ኢንጅንየር ሊያውቃቸው የሚገቡ 10 ወሳኝ ነጥቦች . 1 የግንባታ እቃዎች ፍተሻ( TESTS OF BUILDING MATERIALS) አንድ ጥሩ ኢንጂንየር በሳይት ላይ የሚሰሩ የግንባታ እቃዎችን ለመፈተሽ የሚጠቅሙ የፍተሻ ስራዎችን የግድ ማወቅ ይጠበቅበታል። ከታች የተለያዩ አይነት የፍተሻ ቴክኒኮች ተጠቅሰዋል የኮንክሪት ፍተሻ(Concrete Test): Slump test, compression test(cubic or cylindrical test), split tensile test, soundness etc. የአፈር ፍተሻ (Soil Test): Core cutter test, compaction test,sand replacement test, triaxial test, consolidation test etc. Bitumen Test: Ductility test, softening point test, gravity test, penetration test etc. (በእርግጥ እነዚህን ሁሉ እውቀቶች በየዮንቨርስቲዎች ውስጥ አንማር ይሆናል ነገር ግን ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ተወዳዳሪ ሆኖ ለመቅረብ የግድ መማር ማወቅ አለብን ዩቲዩብ ( YouTube.com ) ገብተን ብንፈልግ በቪድዮ የተደገፉ ቁም ነገሮችን እናገኛለን ጥቆማዬ ነው ) . 2 የአፈር ጥናት (INVESTIGATION OF SOIL) የተለያዩ አይነት የፍተሻ ቴክኒኮችን ተጠቅመን የአፈሩን የመሸከም አቅም እና ርጉእነት (settlement and stability ) የምንገነባው አካል ከመገንባቱ በፊት ልናውቅ እንችላለን። እንደ ኢንጅነር የአፈር ጥናት ለማድረግ የሚጠቅሙ በሳይት ላይ የሚከወኑ የፍተሻ ቴክኒኮችን ማወቅ ግዴታችን ነው ። አሪፍ ኢንጂንየር ለመባል ...
This comment has been removed by a blog administrator.
ReplyDelete